ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለልማት ስራዎች ጉብኝት ጂንካ ከተማ ገቡ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የልማት ስራዎች ጉብኝት አሪ ዞን ጂንካ ከተማ ገብተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በቆይታቸው የተለያዩ የልማት ስራዎች የሚመለከቱ ከመሆኑም በላይ በከተማው በመገንባት ላይ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ያለበትን የግንባታ ደረጃ የሚጎበኙ ይሆናል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ለጉብኝቱ ጂንካ ከተማ ሲደርሱ በክልል፣ በዞንና በከተማው ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም በአከባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
Copyrights 2021. . All Rights Reserved.
Developed by NATNAEL ABATE