• Call Us
  • +251..........
"ፈጣንና ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ግብርና ዘርፉን ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባር ነው" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

"ፈጣንና ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ግብርና ዘርፉን ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባር ነው" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የማስተዋወቅ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲውን ለማስፈፀምና ትግበራውን ውጤታማ ለማድረግ በየደረጃው ያለው የዘርፉ አመራር በፖሊሲው በቂ…Read More

ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል - አቶ ጥላሁን ከበደ

ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል - አቶ ጥላሁን ከበደ 

መጋቢት 24/2017 ዓ.ም 

ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል ሲሉ  የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ገልፀዋል ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ የለዉጡን  7  አመታት የሚዘክር የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል ።

የድጋፍ ሰልፉ በኢትዮጵያ…Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ ያነሷቸው ሃሳቦች

# ኢኮኖሚን በተመለከተ
ባለፉት ስምንት ወራት በዋና ዋና የኢኮኖሚ  አመላካቾች ታላላቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል። በቀጣይ የበጀት ዓመቱ ቀሪ ወራት ይህን ስኬት ማጠናከር ከተቻለ ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 4 በመቶ በላይ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች።

# ግብርናን በተመለከተ
Read More

የርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መልዕክት

አመራሩ የተጣለበትን ከፍተኛ ኃላፊነትና ከህዝብ የተቀበለውን አደራ በአግባቡ በመወጣት ሁለንተናዊ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ የተቀናጀ ርብርብ ሊያደርግ ይገባል - ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
 
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን ማዕከል አድርጎ በተዘጋጀው፤ ክልል አቀፍ የቀጣይ 90 ቀናት የመንግስትና የፓርቲ ሥራዎች ዕቅድ ላይ ያተኮረ የአመራር የዉይይት መድረክ ተገኝተው መልዕክት…Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት

መጋቢት 1 ቀን 2017 “በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና በሌሎች አምራች ዘርፎች  ያሏችሁን ጥያቄዎች እና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን ይላኩልን” በማለት ባሳወቅነው መሰረት የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች የሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ በዚህ ሳምንት እናቀርባለን።

Read More
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ክልል አቀፍ የአመራር የዉይይት መድረክ እያካሄደ ነዉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ክልል አቀፍ የአመራር የዉይይት መድረክ እያካሄደ ነዉ

መጋቢት 6/2017 ዓ.ም 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ ዕቅድ ዙሪያ ክልል አቀፍ  የከፍተኛ አመራር የዉይይት መድረክ  በወላይታ ሶዶ ከተማ  በማካሄድ ላይ ይገኛል ።

በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ ፣የዉስጥ አንድነትን…Read More

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ በመሆን የተሾሙት አቶ አባይነህ አበራ የስራ ርክክብ አደረጉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ በመሆን የተሾሙት አቶ አባይነህ አበራ የስራ ርክክብ አደረጉ 

መጋቢት 4/2017 ዓ.ም 

የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ በመሆን የተሾሙት አቶ አባይነህ አበራ ከቀድሞው የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰሎሞን ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል። 

የቀድሞው የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰሎሞን አዲሱን ኃላፊ ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር በማስተዋወቅ በተቋሙ የስራ ዘርፎች ዙሪያ ዝርዝር…Read More

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለልማት ስራዎች ጉብኝት ጂንካ ከተማ ገቡ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለልማት ስራዎች ጉብኝት ጂንካ ከተማ ገቡ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የልማት ስራዎች ጉብኝት አሪ ዞን ጂንካ ከተማ ገብተዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በቆይታቸው የተለያዩ የልማት ስራዎች የሚመለከቱ ከመሆኑም በላይ በከተማው በመገንባት ላይ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ያለበትን የግንባታ ደረጃ የሚጎበኙ ይሆናል። 

ርዕሰ መስተዳድሩ ለጉብኝቱ ጂንካ ከተማ ሲደርሱ በክልል፣ በዞንና በከተማው…Read More

ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የዲላ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የዲላ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ 

ፕሮጀክቱ ከ192 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግም ተመላክቷል 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ፕሮጀክቱ የከተማውን ደረጃ ከፍ ከማድረጉ ባሻገር ብልፅግና ፓርቲ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ የመጨረስ ባህሉን በተግባር የሚያረጋግጥ ነው ብለዋል። 

የዲላ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት…Read More

የህዝባችንን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ገቢን በተቀናጀ አግባብ አሟጦ መሰብሰብ የአመራሩ ቀዳሚ ተግባር ሊሆን ይገባል፦ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የህዝባችንን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ገቢን በተቀናጀ አግባብ አሟጦ መሰብሰብ የአመራሩ ቀዳሚ ተግባር ሊሆን ይገባል፦ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የህዝባችንን ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፥ ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ፍትሃዊ ገቢን በተቀናጀ አግባብ አሟጦ መሰብሰብ የአመራሩ ቀዳሚ ተግባር እና ኃላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ መልዕክት አስተላለፉ።
 
የክልሉ…Read More