• Call Us
  • +251..........

ሚዲያ ሞኒተሪንግ፤ ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ አገልግሎቶች፦

ሚዲያ ሞኒተሪንግ፤ ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
1. የሚዲያ ዳሰሳ፣ ትንተና እና ሪፖርት የማድረግ አገልግሎት፤
2. የሚዲያ አዝማሚያ ጥናትና ምክረ-ሃሳብ የማቅረብ አገልግሎት፣
3. የተቋም መለያ ዓርማ እና የህትመት ውጤቶች ዲዛይን የመቅረጽና ተደራሽ
የማድረግ አገልግሎት፣
4. የህዝብ አስተያየት ማወቂያ ጥናትና ምክረሃሳብ የማቅረብ አገልግሎት፣
5. የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ አቅም ግንባታ አገልግሎት፣
6. የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት