What we Do
የሚሰጡ አገልግሎቶች፦
ሚዲያ ሞኒተሪንግ፤ ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት 1. የሚዲያ ዳሰሳ፣ ትንተና እና ሪፖርት የማድረግ አገልግሎት፤ 2. የሚዲያ አዝማሚያ ጥናትና ምክረ-ሃሳብ የማቅረብ አገልግሎት፣ 3. የተቋም መለያ ዓርማ እና የህትመት ውጤቶች ዲዛይን የመቅረጽና ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት፣ 4. የህዝብ አስተያየት ማወቂያ ጥናትና ምክረሃሳብ የማቅረብ አገልግሎት፣ 5. የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ አቅም ግንባታ አገልግሎት፣ 6. የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት
1. መረጃ የማከማቸት፣ የማደራጀት እና የማቅረብ አገልግሎት፣ 2. ለክልላዊ ህትመቶችና ለማስታወቂያ ስራ አገልግሎት
ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት፣ 3. የተለያዩ ድጂታል ሲስተሞችን ማልማትና መረጃዎችን የመልቀቅ አገልግሎት፣ 4. የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት
የሚሰጡ አገልግሎቶች፦ የልዩ ልዩ ህትመቶች ዝግጅትና ሥርጭት አገልግሎት፣ ዜና፣ ፕሮግራም፣ ዶክመንተሪ፣ የአቋም መግለጫ አዘጋጅቶ የማስተላለፍና ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት፣ የመንግስት ፖሊሲዎችን፣ ፕሮግራሞችንና ዕቅዶችንና አፈጻጸሞችን የማስተዋወቅ አገልግሎት፣ መንግስትን ከህዝብ የማገናኘነት አገልግሎት፣ መንግስትን ከሚዲያ የማገናኘት አገልግሎት፣ የመንግስት ኢንፎርሜሽንና ኮምዩኒኬሽን የአሰራር ስርዓት ሰነዶችን አዘጋጅቶ ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት፣ የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት
Copyrights 2021. . All Rights Reserved.
Developed by NATNAEL ABATE