• Call Us
  • +251..........
ኢትዮጵያ በአካታች የዲጂታል መሠረተ ልማትና ኢኮኖሚ ግንባታ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበች ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ በአካታች የዲጂታል መሠረተ ልማትና ኢኮኖሚ ግንባታ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበች ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ ከለውጡ ማግስት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን በመተግበር አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባትና የመንግሥት አገልግሎትን ለማሻሻል ወሳኝ መሠረት ማስቀመጧን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ የኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞን የተመለከተ ኤግዚቢሽንና…Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ይገኛል።

ምክር ቤቱ በስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የሚያዳምጥ ሲሆን፤ ሁለት የብድር ስምምነቶችን መርምሮ እንደሚያጸድቅም ይጠበቃል።

የከተማ መሬት ይዞታ እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ እንዲሁም የከተማ መሬትን በሊዝ…Read More

ሀይሶት ህርባ

"ሀይሶት ህርባ" የጋርዱላ ዞን ህዝቦች ያለፈውን አዝመራ ሰብስበው ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት፣ለቀጣይ የዘር ወቅት የሚዘጋጁበት የደስታና የምስጋና በዓል ነው  :- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በጋርዱላ ዞን ህዝቦች የዘመን መለወጫ በዓል ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት "ሀይሶት ህርባ" የጋርዱላ ዞን ህዝቦች ያለፈውን አዝመራ ሰብስቦ ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት፣ ለቀጣይ የዘር ወቅት…Read More

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተፋሰስ ልማት ስራ ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተፋሰስ ልማት ስራ ንቅናቄ  በይፋ ተጀመረ 

ጥር 15 /2017 ዓ.ም 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የዘንድሮውን ክልላዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ  ማብሰሪያ መርሃ ግብር በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ እያካሄዱ ይገኛል። 

መርሐግብሩ   "የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን!" በሚል መሪ ቃል ለ30 ተከታታይ ቀናት የሚከናወን መሆኑም ተጠቁሟል። 

በማብሰሪያ…Read More

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! 

ጥምቀት  ፍጥረታትን የፈጠረው አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ ራሱን ዝቅ አድርጎ ከዮሐንስ ዘንድ የተጠመቀበት የትህትና መገለጫ በዓል ነው።  

ኃይማኖታዊ እሴቱንና ትውፊቱን ጠብቆ የሚከበረው የጥምቀት በዓል፤ ከከተራው ጀምሮ አብሮነት፤ አንድነት፣ ፍቅር እና ትህትና የሚንፀባረቅበት ደማቅ በዓል…Read More

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ጥምቀት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ኅብረ ብሔራዊ በዓላችን ነው። በሃይማኖታዊነቱ የኢየሱስ ክርስቶስን  ከሰማያት ወርዶ፣ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቅ እናስብበታለን። ይሄም የጠፋውን አዳም ለመፈለግ የተደረገ ጉዞ ነው።

ኢየሱስ ክርስቶስ አዳም በወደቀበት በእያንዳንዱ ዱካ ከቤተልሔም እስከ ቀራንዮ ተከትሎ ዋጅቶታል። በዚህም አዳምን ወደ ጥንት ክብሩ መመለስ ብቻ ሳይሆን ከጥንቱ የበለጠ ክብር…Read More

በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች ነው፡ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች ነው፡ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች መሆናቸውንጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች እድገት…Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

በዚህም መሰረት፤-

1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ጋር ለኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግስት አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የ53,300,000.00 ኤስ.ዲ.አር እና ለፋይናንስ ዘርፍ ማጠንከሪያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የ525,700,000 ኤስ.ዲ.አር የፋይናንስ ድጋፍ እና…Read More

ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ውጤታማ ውይይቶች አድርገናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ውጤታማ ውይይቶች አድርገናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ውጤታማ ውይይቶች ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ።

ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ወደ…Read More

አንድነትን የሚያጠናክሩ እና የጋራ ትርክትን የሚያጎለብቱ ሀገር በቀል ዕውቀቶችን አጉልቶ ማውጣትና ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል፦ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

አንድነትን የሚያጠናክሩ እና የጋራ ትርክትን የሚያጎለብቱ ሀገር በቀል ዕውቀቶችን አጉልቶ ማውጣትና ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል፦ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንድነትን የሚያጠናክሩ እና የጋራ ትርክትን የሚያጎለብቱ ሀገር በቀል ዕውቀቶችን አጉልቶ ማውጣትና ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ተናገሩ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኘው የባስኬት ሕዝብ ዓመታዊ የምስጋና በዓል "ሾላኣ-…Read More