• Call Us
  • +251..........

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ርዕሰ መስተዳደሩ የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ድሽታ ጊና በዓልን ምክንያት በማድረግ ነው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት

ርዕሰ መስተዳድሩ “ዲሽታ ጊና” የተለየ የራስ ዘመን አቆጣጠር ቀመር፣ የቱባ ባህል እና ዘርፌ ብዙ የተፈጥሮ ፀጋ ባለቤት የሆነዉ የአሪ ብሄር ተወላጆች፥ እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል! በማለት ነው የእንኳን አደረሰን መልዕክታቸውን ያስተላለፉት አቶ ጥላሁን ከበደ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ነው

Comments