በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች ነው፡ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች መሆናቸውንጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል።
አያይዘውም በሥራው ለተሳተፉ ሁሉ በተለይም በክብር ለተሞሉት እንግዳ ተቀባይ የጎንደር ነዋሪዎች በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ለመግለጽ እወዳለሁ ብለዋል።
Copyrights 2021. . All Rights Reserved.
Developed by NATNAEL ABATE