• Call Us
  • +251..........
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 1ኛ ዙር ምልምል ፖሊሶች የምረቃ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 1ኛ ዙር ምልምል ፖሊሶች የምረቃ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 1ኛ ዙር ምልምል ፖሊሶች የምረቃ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል።

የክልሉ ፖሊስ ሰራዊት አባላት በሙያ ስነ ምግባር ታንፀውና ሕዝባዊ ቅቡልነት…Read More

የሁለቱ ምክር ቤቶች ማስጀመሪያ

“በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን በመግለጥና ጥቅም ላይ በማዋል የክልሉን ህዝብ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የክልሉ መንግስት የ2018 ዋነኛ ትኩረት ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ሕዝብ ምክር ቤትና የብሔረሰቦች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በተገኙበት ወቅት፤ የሁለቱን ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራ መጀመር በማብሰር የክልሉን መንግስት የ2018 የትኩረት አቅጣጫዎች ማስቀመጣቸው ይታወሳል…Read More

በጌዴኦ ዞን የኢኮኖሚ ፎረም እየተካሄደ ነው

በጌዴኦ ዞን የኢኮኖሚ ፎረም እየተካሄደ ነው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ  የኢኮኖሚ ፎረም እየተካሄደ ይገኛል።

በፎረሙ የክልሉ  ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አበባየሁ ታደሰን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የጌዴኦ ተወላጅ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛል ።

በዚህም ፎረም በዞኑ ያለውን የኢኮኖሚ አቅም በሚገባ መጠቀም የሚያስችል ውይይት እንደሚደረግ ተመላክቷል።

በዞኑ ተወላጆች…Read More

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የወላይታ ሶዶ ከተማን የማዘጋጃ ቤታዊ የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ በይፋ አስጀመሩ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የወላይታ ሶዶ ከተማን የማዘጋጃ ቤታዊ የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ በይፋ አስጀመሩ   

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የወላይታ ሶዶ ከተማን የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ዲጂታላይዝ በማድረግ ማዘመን የሚያስችል የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ በከተማው ማዘጋጃ ቤት በመገኘት በይፋ አስጀምረዋል፡፡  

በክልሉ ከሚገኙ የረጂዮ ፖሊስ ከተሞች አንዱ የሆነው የወላይታ ሶዶ ከተማን የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ…Read More

"ዮ ማስቃላ ፍትህ የሚሰፍንበት በጎነት የሚለመልምበት በዓል ነው" -ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ

"ዮ ማስቃላ ፍትህ የሚሰፍንበት በጎነት የሚለመልምበት በዓል ነው" -ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ 

የጋሞ ህዝብ ዘመን መለወጫ የ''ዮ ማስቃላ በዓል በአርባምንጭ ከተማ ተከብሯል ። 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ በዓሉ ልዩነት የሚቀርፍ አንድነት የሚያጎላ ነው ብለዋል። 

ማስቃላ  በጎነት የሚለመልምበት  ፍትህ የሚሰፍንበት መሆኑን የገለፁት አቶ ጥላሁን በውስጡ ያሉ የፍትህ ስርዓቶች አብሮነትን…Read More

ዮ.. ዮ ..ጋሞ ማስቃላ

ዮ.. ዮ ..ጋሞ ማስቃላ 

‎የጋሞ ህዝብ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት መገለጫ የሆነው ዮዮ ማስቃላ የዘመን መለወጫ በዓል "ዱቡሻና ዱቡሻ ወጋ ለዘላቂ  ሰላማችን እና ልማታችን " በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 10-12/2018 ዓ.ም ይከበራል።

‎በዓሉም በአርባምንጭ ከተማ በህዝቦች አብሮነት፣ አንድነትና በኅብረ-ብሔራዊነት ይበልጥ አሸብሮቆ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!!   

‎በወርሃ መስከረም የሚከበረው…Read More

"የከተሞች አገልግሎት አሰጣጥን የማዘመን ተግባር በልዩ ትኩረት ሊመራ ይገባል" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

"የከተሞች አገልግሎት አሰጣጥን የማዘመን ተግባር በልዩ ትኩረት ሊመራ ይገባል" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 

የተመረጡ ከተሞችም በአጭር ጊዜ  የዲጂታል አገልግሎትን ለመጀመር አፅንኦት ሊሰጠው  እንደሚገባም ተጠቁሟል 

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ  በመድረኩ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በ2018 በጀት ዓመት  በተግባርም በዕይታም ስራዎች በልዩ ትኩረት የሚመሩበት እንደሆነም ጠቁመዋል። 

ለከተሞች እውቅና ከተሰጣቸው…Read More

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን የስራ ቆይታ በማድረግ ላይ ይገኛሉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን የስራ ቆይታ በማድረግ ላይ ይገኛሉ 

ርዕሰ መስተዳድሩ ለይፋዊ የስራው ጉዳይ ዲመካ ከተማ ሲደርሱ በክልሉ የጂንካ ማዕከል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፤ በደቡብ ኦሞ ዞን አመራሮች እንዲሁም በሀገር ሽማግሌዎችና በከተማዋ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡   

ርዕሰ መስተዳድሩ በዞኑ በሚኖራቸው ቆይታ ከኬንያ ከተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች በቀጠናው ሰላም እና ደህነት እና በአካባቢው የጋራ ልማት…Read More

የሕዳሴ ግድብ የዘመናት የቁጭት ምዕራፍ ተዘግቶ የማንሠራራት ምዕራፍ የሚጀምርበት ነው

የሕዳሴ ግድብ የዘመናት የቁጭት ምዕራፍ ተዘግቶ የማንሠራራት ምዕራፍ የሚጀምርበት ነው

ጳጉሜን 4/ 2017 ዓ.ም  

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ÷ የሕዳሴ ግድብ የዘመናት የቁጭትና የታሪክ ኩስምና ምዕራፍ ተዘግቶ የማንሠራራት ምዕራፍ ጅማሮ በታላቅ ብሔራዊ ድልና ኩራት…Read More

የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው 

ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም

2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።

በጉባኤው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል።

በተጨማሪም የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ፣ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅህ…Read More