የቢሮው ሀላፊ መልዕክት
ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የቢሮው ሀላፊ መልዕክት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የየራሳቸው የሆነ አኩሪ ባህል፤ታሪክና መልአከዓ-ምድራዊ አሰፋፈር፤ የሥነልቦና አንድነት፤ በጋራ ያፈሩት ሀብትን የሚጋሩ እንዲሁም የመልማት ፍላጎት ያላቸው ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በነሐሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀድሞው የደቡብ ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በአዲሱ አደረጃጀት የተመሰረተ ክልል ነው፡፡ በክልሉ 32 ነባር ብሄረሰቦችና የተለያዩ ህዝቦች በመፈቃቀድና በመተጋገዝ የሚኖሩበት በተፈጥሮ የበለጸገና በፍጥነት የመልማት እድል ያለው ክልል ነው፡፡ ሰፊ የኢንቨስትመነት አማራጮች፤ እምቅ ሀብት እንዲሁም ይህን ሀብት ለማልማት የሚችል በስራ ታታሪነቱ የሚጠቀስ የሰው ሃይል የሚገኝበትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች የሚያቀላጥፉ የመሰረተ ልማትና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያግዝ ዘመናዊ የአሰራር ስርአት የተገነባበት ክልል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አለምን የሚያስደምሙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሚገኙበት ቀጠና ነው፡፡
Read MoreFeedback
አገልግሎቶች
በቢሮው የሚሰጡ አግልግሎቶች
ዜናዎች
![]() |
"ፈጣንና ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ግብርና ዘርፉን ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባር ነው" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ "ፈጣንና ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ግብርና ዘርፉን ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባር ነው" ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ...ተጨማሪ ያንብቡ |
![]() |
ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል - አቶ ጥላሁን ከበደ ባለፉት 7 የለዉጥ አመታት በሀገሪቱ መፍትሔ መሆን የሚችሉ ስኬቶች ተመዝግበዋል - አቶ ጥላሁን ከበደ መጋቢት 24/2017 ዓ.ም ...ተጨማሪ ያንብቡ |
![]() |
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ ያነሷቸው ሃሳቦች ...ተጨማሪ ያንብቡ |