• Call Us
  • +251..........

የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

አቶ አባይነህ አበራ

Head Office  የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የየራሳቸው የሆነ አኩሪ ባህል፤ታሪክና መልአከዓ-ምድራዊ አሰፋፈር፤ የሥነልቦና አንድነት፤ በጋራ ያፈሩት ሀብትን የሚጋሩ እንዲሁም የመልማት ፍላጎት ያላቸው ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በነሐሴ 13 ቀን 2015 .ም ከቀድሞው የደቡብ ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በአዲሱ አደረጃጀት የተመሰረተ ክልል ነው፡፡ በክልሉ 32 ነባር ብሄረሰቦችና የተለያዩ ህዝቦች በመፈቃቀድና በመተጋገዝ የሚኖሩበት በተፈጥሮ የበለጸገና  በፍጥነት የመልማት እድል ያለው ክልል ነው፡፡ ሰፊ የኢንቨስትመነት አማራጮች፤ እምቅ ሀብት እንዲሁም ይህን ሀብት ለማልማት የሚችል በስራ ታታሪነቱ የሚጠቀስ የሰው ሃይል የሚገኝበትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች የሚያቀላጥፉ የመሰረተ ልማትና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያግዝ ዘመናዊ የአሰራር ስርአት የተገነባበት ክልል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አለምን የሚያስደምሙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሚገኙበት ቀጠና ነው፡፡  

Read More

Feedback

ዜናዎች

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 1ኛ ዙር ምልምል ፖሊሶች የምረቃ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በምዕራብ አባያ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን 1ኛ ዙር ምልምል ፖሊሶች የምረቃ ስነ…...ተጨማሪ ያንብቡ

የሁለቱ ምክር ቤቶች ማስጀመሪያ

“በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን በመግለጥና ጥቅም ላይ በማዋል የክልሉን ህዝብ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የክልሉ መንግስት የ2018 ዋነኛ ትኩረት ነው”…...ተጨማሪ ያንብቡ

በጌዴኦ ዞን የኢኮኖሚ ፎረም እየተካሄደ ነው

በጌዴኦ ዞን የኢኮኖሚ ፎረም እየተካሄደ ነው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ  የኢኮኖሚ ፎረም እየተካሄደ ይገኛል።

...ተጨማሪ ያንብቡ