• Call Us
  • +251..........

የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን

Head Office  የቢሮው ሀላፊ  መልዕክት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የየራሳቸው የሆነ አኩሪ ባህል፤ታሪክና መልአከዓ-ምድራዊ አሰፋፈር፤ የሥነልቦና አንድነት፤ በጋራ ያፈሩት ሀብትን የሚጋሩ እንዲሁም የመልማት ፍላጎት ያላቸው ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በነሐሴ 13 ቀን 2015 .ም ከቀድሞው የደቡብ ብሄሮች፤ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በአዲሱ አደረጃጀት የተመሰረተ ክልል ነው፡፡ በክልሉ 32 ነባር ብሄረሰቦችና የተለያዩ ህዝቦች በመፈቃቀድና በመተጋገዝ የሚኖሩበት በተፈጥሮ የበለጸገና  በፍጥነት የመልማት እድል ያለው ክልል ነው፡፡ ሰፊ የኢንቨስትመነት አማራጮች፤ እምቅ ሀብት እንዲሁም ይህን ሀብት ለማልማት የሚችል በስራ ታታሪነቱ የሚጠቀስ የሰው ሃይል የሚገኝበትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች የሚያቀላጥፉ የመሰረተ ልማትና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያግዝ ዘመናዊ የአሰራር ስርአት የተገነባበት ክልል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አለምን የሚያስደምሙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሚገኙበት ቀጠና ነው፡፡  

Read More

Feedback

ዜናዎች

Mon, 01/27/2025 - 12:32
ሀይሶት ህርባ
ኢትዮጵያ በአካታች የዲጂታል መሠረተ ልማትና ኢኮኖሚ ግንባታ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበች ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ በአካታች የዲጂታል መሠረተ ልማትና ኢኮኖሚ ግንባታ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበች ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

...ተጨማሪ ያንብቡ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

...ተጨማሪ ያንብቡ
ሀይሶት ህርባ

"ሀይሶት ህርባ" የጋርዱላ ዞን ህዝቦች ያለፈውን አዝመራ ሰብስበው ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት፣ለቀጣይ የዘር ወቅት የሚዘጋጁበት የደስታና የምስጋና በዓል…...ተጨማሪ ያንብቡ